open

ቁልፍ ደንበኞቻችንአላማችን የደንበኛ እርካታ ለማግኘት ነው

 

 

 
ነዋሪዎች

ለማህበረሰቡ ወቅታዊና ተአማኒነት ያለውን መረጃ ይሰበስባል : ያደራጃል እንዲሁም ያሰራጫል

  
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት

የካቢኔ አጀንዳዎች ከመሰብሰብ ጀምሮ እስከ ቅድሚያ መስጠትና መፍትሄ መፈለግ

   
መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች
<p〉ዝግጅቶችን ያደራጃል ፡ የፕሮቶኮል አገልግሎቶችን ያቀርባል እንዲሁም አጠቃላይ የማማከር አገልግሎቶችን ይሰጣል

 

 
እህት ከተሞች

በማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዓላማዎች ላይ የተመሠረተ ውጭ አገር ከተማዎች ጋር ሽርክና ማቋቋም.

 
ኤምባሲዎች / የዲፕሎማቲክ ድርጅቶች

አዎንታዊ ለውጥ ለመገንባት አለም አቀፍ ስብሰባዎችንና አውደ ጥናቶች ያደራጃል

  
የፌዴራል መንግስት

የእቅድ ትግበራ ምዘናና ክትትል ማስፈጸም

  
የኃይማኖት ተቋማት

የእቅድ ትግበራ ያደራጃል ይመረምራል

   
ሚዲያ

ዋና ዋና የከተማዋ መልካም አስተዳደርና የልማት ለውጦችን በህትመትና የኤሌክትሮኒክ ሚዲያ በኩል ለህብረተሰቡ ማስተዋወቅ

  
ዳያስፖራ

በዳያስፖራ ጉዳዮች ላይ መረጃ ይሰበስባል ያዘጋጃል ይሰጣል

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ 

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ነሀሴ 14 2012 ቀን ስልጣን ተረክበዋል

ታሪካችን!

Latest Blogs

ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአፋር ክልል በጎርፍ መጥለቅለቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ ሰመራ ከተማ ደርሰዋል። September 21
ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአፋር ክልል በጎርፍ መጥለቅለቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ ሰመራ ከተማ ደርሰዋል።
6

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአፋር ክልል በወንዞች ሙላት ሳቢያ በተፈጠረው የጎርፍ መጥለቅለቅ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች በአይነት 10 ሚልዮን እና በገንዘብ 2 ሚልዮን በድምሩ 12 ሚልዮን ድጋፍ ለማድረግ የከተማው ካቢኔ መወሠኑ ይታወሳል።በዚህም መሰረት ስጦታውን ለማድረስ ወደ አፋር ተጉዘዋል፡፡

በስጦታ ርክክቡ ወቅት ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በክልሉ በደረሰው የጎርፍ አደጋ የሰው ህይወት ባይጠፋም በደረሰው የመፈናቀል እና የዜጎች መንገላታት ማዘናቸውን ገልጸዋል።የአዲስ አበባ የሁሉም ዜጎች መኖሪያ እንደመሆኗ በአፋር ክልል በደረሰው የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ በዜጎች ላይ የደረሰው ችግር የሁላችንም ችግር ነውም ብለዋል፡፡በደረሰው አደጋ ለተጎዱ እና ከመኖሪያ ቄያቸው ለተፈናቀሉ የአፋር ወገኖቻችን የተደረገው ድጋፍ ኢትዮጵያውያን ለዘመናት የዘለቀውን የመደጋገፍና የመተባበር እሴቶችችንን የሚያዳብር እና አብሮነትን የሚያረጋግጥ እንደሆነም / አዳነች ተናግረዋል፡፡

Read more...
ከቀድሞ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ September 21
ከቀድሞ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡
4

 

ከቀድሞ የአዲስ አበባ ከንቲባ አምባሳደር ድሪባ ኩማ ጋር ተገናኝተን ፍሬአማ ውይይት አድርገናል። በውይይታችንም ከተማችንን ማስዋብ ጨምሮ የምናከናውናቸው ስራዎችን ከአምባሳደርነት ሀላፊነታቸው ጎን ለጎን እንደሚደገፉን ቃል ስለገቡ ከልቤ አመሰግናቸዋለው።

Read more...


ስለ አዲስ አበባ  ፈጣን እውነታዎች