open

የከንቲባ ታሪክ

ተ.ቁ.  የአገልግሎቶች አይነት አገልግሎት የሚሰጠው ክፍል   ደንበኞች   የአግልግሎት ጊዜ ብዛት ጥራት ከደንበኞች የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ 
1

የከተማው መሪ እቅድ ማዘጋጀትና ማወያየት

የእቅድ አረጻጸምና ሪፖርት ዝግጅት ዳይሬክቶሬት
 1. ነዎሪዎች
 2. የመንግስት ተቋማት
 3. የህዝብና የሙያ ማህበራት
 4. የሃይማኖት ተቋማት
 398ሰአታት በየ6  ወሩ 100%
 1. አስፈላጊውን መራጃ በወቅቱ ማቅረብ
 2. መሳተፍ

የከተማዋ አስፈጻሚ አካላትን እቅድና የእቅድ አፈጻጸመ ሪፖርት ማዘጋጀት

የእቅድ አረጻጸምና ሪፖርት ዝግጅት ዳይሬክቶሬት  
 1. ነዎሪዎች
 2. የመንግስት ተቋማት
 3. የህዝብና የሙያ ማህበራት
 4. የሃይማኖት ተቋማት
1453ሰአታት በየ6  ወሩ 100%
 1. አስፈላጊውን መራጃ በወቅቱ ማቅረብ
 2. መሳተፍ
 3. መተባበር

የእቅድ አፈጻጸመ ሪፖርት ማዘጋጀት

የእቅድ አረጻጸምና ሪፖርት ዝግጅት ዳይሬክቶሬት
 1. ነዎሪዎች
 2. የመንግስት ተቋማት
 3. የህዝብና የሙያ ማህበራት
 4. የሃይማኖት ተቋማት
360ሰአታት በየ6  ወሩ 100%
 1. አስፈላጊውን መራጃ በወቅቱ ማቅረብ

በእቅድና አፈጻጸመ ዳሰሳ ጥናት

የእቅድ አረጻጸምና ሪፖርት ዝግጅት ዳይሬክቶሬት
 1. ነዎሪዎች
 2. የመንግስት ተቋማት
 3. የህዝብና የሙያ ማህበራት
 4. የሃይማኖት ተቋማት
580ሰአታት በየ6  ወሩ 100%
 1. አስፈላጊውን መራጃ በወቅቱ ማቅረብ
ተ.ቁ.  የአገልግሎቶች አይነት አገልግሎት የሚሰጠው ክፍል  ደንበኞች  የኧግልግሎት ጊዜ ብዛት ጥራት ከደንበኞች የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ 
1 ለካቢኔ የሚቀርቡ ጉዳዮች ለከንቲባ ጽ/ቤት በማቅረብ አጀንዳውንና ረቂቅ የመወያያ ሰነዶችን ማሰራጨት የካቢኔ ጉዳዮች ከይሬክቶሬት
 1. ህብረተሰቡ
 2. ተቋማት
 3. ህዝባዊና የሙያ ማህበራት
 12ሰዐታት በሳምንት አንድ ቀን 100% መራጃ መስጠት
የካቢኔ ጉዳዮችን ቃለ ጉባኤ መያዝና ማጽደቅ የካቢኔ ጉዳዮች ከይሬክቶሬት  
 1. ህብረተሰቡ
 2. ተቋማት
 3. ህዝባዊና የሙያ ማህበራት
 168ሰዐታት ለ1 ቃለ ጉባኤ 100%
 1. መራጃ መላክ
 2. ጋላጭ ማስራጃዎችን ማቅራብ
ቃለ ጉባኤ ለሚመለከታችው አካላት መላክና በዶክመንትነት መያዝ የካቢኔ ጉዳዮች ከይሬክቶሬት
 1. ህብረተሰቡ
 2. ተቋማት
 3. ህዝባዊና የሙያ ማህበራት
4 ሰዐታት ለ1 ቃለ ጉባኤ 100%
 1. መራጃ መጠየቅ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ መዝጊያ ቀን:ግንቦት 22 ፣ 2008
የጨረታ መክፈቻ ቀን: ግንቦት 22 ፣ 2008
የወጣበት ቀን:ግንቦት 12 ፣ 2008
የጨረታ መግዣ ዋጋ: 100ብር
የጨረታ ዋስትና: 2%

የጨረታ ሁኔታ:ዝግ | ፋይል ያውርዱ

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽ/ቤት በን/ስ/ላፍቶ፤ቂርቆስ፤ኮልፌ ቀራንዮ ልደታ ፤አቃቂ ቃሊቲ ፤የካ ፤ ቦሌ እና አዲስ ከተማ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
1. ለአንድ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከ የካቲት 07/2009 ዓ.ም እስከ የካቲት 20/2009 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 (ማዛጋጃ ቤት) በመገኘት መግዛት ይችላሉ፡፡
2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ማንነቱ የሚገልፅ መታወቅያ ይዞ በአካል መቅረብ ይኖረበታል ፡፡በውክልና ከሆነ የተወካይ መታወቅያ እና የውክልና ማስረጃ ያስፈልጋል፡፡: ግንቦት 22 ፣ 2008
3. ተጫራቾች ቦታዎቹ የሚገኙበት ቦታ በመሄድ አጠቃላይ የቦታዎችን ሁኔታ በማየት ዋጋ ማቅረብ አለባቹህ፡፡
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ ሰነድ ላይ በቀረበው መስፈርት መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ቦታ የመነሻ ጠቅላላ ዋጋ 20% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ለየቦታ ኮዱ በጋዜጣው ላይ የተቀመጠውን መጠን ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ይህ ሳይሆን ቢቀር ወይንም ከ 20% ቢያንስ ተጫራቹ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከውድድር ይሰረዛል፡፡ እንዲሁም አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡ከአዲስ አበባ ውጪ ከሚገኙ ባንኮች ሲፒኦ ስታሰሩ አዲስ አበባ ከሚገኙ ባንኮች በኔትወረክ የተያያዘ መሆን አለበት ይህ ሳይሆን ቀርቶ ችግር ቢፈጠር ጽ/ቤቱ አይጠየቅም፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ መልስ ማቅረቢያ ሰነድ፣ ሲፒኦ እና ሌሎች የጨረታ ሰነዶችን በኤንቨሎፕ በማሸግ የካቲት 20/2009 ዓ.ም ከቀኑ 11 ሰዓት ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10 (ማዛጋጃ ቤት) ለዚህ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት21/2009 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ጀምሮ በ4 ተከታታይ የስራ ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ አስተደዳር ባህል አዳራሽ የሚከፈት ሆኖ ዝርዝሩ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡ተጫራቾች ቦታውን በአካል ለመመልክት ከፈለጉ በ10/06/09ዓ.ም፣14/06/09 ዓ.ም እና በ16/06/09 ዓ.ም ጠዋቱ በ3፡00 እና ከሰዓት በ8 ሰዓት ለጨረታ የተዘጋጁ ቦታዎች የሚገኙበት ክ/ከተማ መሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ ለዚህ ስራ በሚመደቡ አስጎብኝዎች አማካኝነት ቦታዎቹን መመልከት ይቻላል፡፡
8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

9. ለተጨማሪ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር፡-011-8-59-25-65 እና
www.ilic.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

 መሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽ/ቤት

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽ/ቤት በን/ስ/ላፍቶ፤ቂርቆስ፤ኮልፌ ቀራንዮ ልደታ ፤አቃቂ ቃሊቲ ፤የካ ፤ ቦሌ እና አዲስ ከተማ ክ/ከተሞች ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ  ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

የጨረታውን ዝርዝር መረጃ  የካቲት 02/2009 ዓ.ም በወጣው አዲስ ልሣን ጋዜጣ ላይ መመልከት ይቻላል፡፡ ተጫራቾች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽ/ቤት ቀርበው የጨረታ ሰነድ ግዢውን ከየካቲት 07/2009 ዓ.ም እስከ የካቲት 20/2009 ዓ.ም 9፡00 ሰዓት ድረስ መፈፀም ይችላሉ፤ተጫራቾች የጨረታ መልስ ማቅረቢያ ሰነድ፣ ሲፒኦ እና ሌሎች የጨረታ ሰነዶችን በኤንቨሎፕ በማሸግ እስከ የካቲት 20/2009 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽ/ቤት ለዚህ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 21/2009 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ጀምሮ በ4 ተከታታይ የስራ ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ አስተደዳር ባህል አዳራሽ  የሚከፈት ሆኖ ዝርዝሩ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ የመሬት ልማት ማናጅመንት ቢሮ ድረ-ገፅ www.ilic.gov.et እና በስልክ ቁጥር 011-8-59-25-65 መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

                                     የመሬት ባንክና ማስተላለፍ 

የጨረታ ሁኔታ:ዝግ | ፋይል ያውርዱ