open

በአዲሱ አመት ካለፈው ዓመት በተሻለ የከተማችንን ነዋሪዎች ለማገልገል ቃል እንገባለን

  Tuiste/ሚዲያ/ዜና/አስተዳደር/በአዲሱ አመት ካለፈው ዓመት በተሻለ የከተማችንን ነዋሪዎች ለማገልገል ቃል እንገባለን

በአዲሱ አመት ካለፈው ዓመት በተሻለ የከተማችንን ነዋሪዎች ለማገልገል ቃል እንገባለን

 

 

 

በአዲሱ አመት ካለፈው ዓመት በተሻለ የከተማችንን ነዋሪዎች ለማገልገል ቃል እንገባለን ፡፡
/ ታከለ ኡማ

 2011 አመት በጋራ አቅደን መልካም የሚባሉ ስራዎችን ያሳካንበት ነበር ያሉት ኢንጂነር ታከለ ያጋጠሙ ውጣ ውረዶችን ደግሞ በቀላሉ ያለፍንበት መልካም አመትም ነበር ብለዋል በመልዕክታቸው፡፡

በከተማዋ ለተሰሩ መልካም ስራዎች ስኬት የከተማዋ ነዋሪዎች፤የባለሃብቶች፤የሃይማኖት አባቶች አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደነበር አንስተዋል ለዚህም ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡

/ ታከለበያዝነው አዲስ አመት ከዚህ በተሻለ ወደ ታች በመውረድ የከተማችንን ነዋሪዎች ለማገልገል ቃል እንገባለን የተሳካ ስራ እንደምንሰራም ሙሉ እምነት አለን"ብለዋል በመልዕክታቸው፡፡

 

Read 120 times Last modified on Woensdag, 18 September 2019 07:09