open

ኢሬቻ

ኢሬቻ

/ ታከለ ኡማ የፊታችን መስከረም 24 2012ዓ.ም  በከተማችን የሚከበረውን የእሬቻ በአል በተመለከተ ከአባገዳዎች፣ ቄሮዎችና ከፎሌ ተውጣጡ ጋር ውይይት አድርገዋል::

 

በዓሉ ደማቅ እና ስኬታማ ሆኖ እንዲኪያሄድ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣም አባገዳዎቹ ጥሪ አስተላልፈዋል:

ለዚህም እየተደረጉ ባሉ ቅድመዝግጅቶች ዙሪያ ተወያይተዋል::

የከተማ አስተደደሩም የእሬቻ በአል ከምንግዜውም በላይ በደማቅ ሁኔታ እንዲከበር አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ / ታከለ ኡማ ተናግረዋል::

የእሬቻ በአል የፊታችን መስከርም 24 በከተማችን በተለያዩ ዝግጅቶች የሚከበር ይሆናል።

 

Read 272 times