open

በአንድ ጊዜ ከ10 ሺ ሰው በላይ ማስተናገድ የሚችለው ግዙፉ ቤተ-መፅሐፍት ግንባታ በይፋ ተጀምሯል፡፡

  Tuiste/ሚዲያ/ዜና/መሰረተ ልማት/በአንድ ጊዜ ከ10 ሺ ሰው በላይ ማስተናገድ የሚችለው ግዙፉ ቤተ-መፅሐፍት ግንባታ በይፋ ተጀምሯል፡፡

በአንድ ጊዜ ከ10 ሺ ሰው በላይ ማስተናገድ የሚችለው ግዙፉ ቤተ-መፅሐፍት ግንባታ በይፋ ተጀምሯል፡፡

 

/ ታከለ ኡማ አራት ኪሎ ከፓርላማ ፊትለፊት ከአርበኞች ህንፃ ጎን የሚገነባውን የአዲስ አበባ ከተማ ቤተ-መፅሐፍትን ግንባታ በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምረዋል፡

ከወራት በፊት የግንባታ ስምምነቱ የተፈረመው ቤተ-መፅሐፍት

• 38,687 ካሬ ሜትር ላይ ያርፋል
በአንድ ጊዜ 3,500 ሰው የሚያስጠቅም እና በቀን እስከ 10,000 ሰው የማስተናገድ አቅም ይኖረዋል
ለህፃናት እና አዋቂዎች የሚሆን ለየብቻ የማንበቢያ እና የአረንጓዴ ስፍራ 100 ሰው በላይ የመያዝ አቅም ያላቸው ሶስት የስብሰባ አዳራሾች ይኖሩታል

 

ለደራሲያን ከያኒያን እና የጥበብ ሰዎች የሚሆን የመለማመጃ እና የቴአትር ማዕከላት ይኖሩታል
130 በላይ መኪኖችን የሚያቆም ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ ይኖሩታል

ይህ ለመዲናችን አዲስ አበባ ተጨማሪ ውበት የሚሰጠው እና በአይነትም ሆነ በይዘት ለሃገራችን የመጀመርያ የሆነው የአዲስ አበባ ቤተ-መፅሐፍት በሁለት ዓመት ውስጥ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል፡፡

Read 140 times