open

"በህብር ወደ ብልጽግና" ከተማ አቀፍ የሴቶች መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በተገኙበት እየተካሄደ ነዉ

  Tuiste/ሚዲያ/ዜና/አስተዳደር/"በህብር ወደ ብልጽግና" ከተማ አቀፍ የሴቶች መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በተገኙበት እየተካሄደ ነዉ

"በህብር ወደ ብልጽግና" ከተማ አቀፍ የሴቶች መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በተገኙበት እየተካሄደ ነዉ

በህብር ወደ ብልጽግና" አዲስ አበባ ከተማ አቀፍ የሴቶች መድረክ / / ዐብይ አህመድ በተገኙበት በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነዉ።

 

 

በመድረኩ የኢፌዲሪ / / ዐብይ አህመድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር /ከንቲባ / ታከለ ኡማ የብልጽግና ፓርቲ /ቤት ኃላፊ አቶ ብናልፍ አንዱአለም እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ /ቤት ኃላፊ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ እና የፌደራልና የከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የመንግስትና የድርጅት ኃላፊዎች ተገኝተዋል

 

በመድረኩ 20 በላይ የሆኑ የከተማው ሴቶች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።

Read 47 times