open

ሹመት

ሹመት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ምክትል ከንቲባ / አዳነች አቤቤ አዳዲስ ሹመቶች እና የስራ ምደባ ሰጥተዋል፡፡የተጀመረውን ለውጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል እና በተለያዩ ግዜያት የሚነሱ የህዝብ ቅሬታዎችን ለመመለስ የአመራር ሽግሽግና አዳዲስ የስራ ስምሪት መስጠት አስፈላጊ በመሆኑ ዛሬ 8 አመራሮች ምደባ ተሰጥቷል፡፡

በዚሁ መሰረት

 

1. አቶ ሙሉጌታ ተፈራ - የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ

2. አቶ ተፈራ ሞላ - የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ

3. አቶ ጀማል ረዲ - የቂርቆስ /ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ

4. አቶ መኮንን አምባዬ - የቦሌ /ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ

5. አቶ ሺሰማ /ስላሴ- በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የከንቲባ የህዝብ አደረጃጀት አማካሪ

6. አቶ ተተካ በቀለ - በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የከንቲባ አደረጃጀት አማካሪ

7. አቶ ጥላሁን ፍቃዱ - በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የከንቲባ ማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ

8. አቶ የትናየት ሙሉጌታ - በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የህዝብ ቅሬታና አቤቱታ ማስተናገጃ /ቤት ኃላፊ ሲሆኑ ሹመቱን ተከተሎ ምክትል ከንቲባ / አዳነች አቤቤ ባስቀመጡት አቅጣጫ ተሿሚዎቹ የተሰጣቸው ሃላፊነት ህዝብን ለማገልገል መሆኑን ተረድተው በቅንነት፣ በታማኝነት እና ህግና አሰራርን በመጠበቅ በተሰጣቸው ተልዕኮ ዝግጁ እንዲሆኑ አሳስበዋል፡፡

 

Read 9 times Last modified on Woensdag, 16 September 2020 04:28