open

Items filtered by date: Oktober 2019

  Tuiste/ሚዲያ/ዜና/Items filtered by date: Oktober 2019
Items filtered by date: Oktober 2019

 

የዓድዋ ማዕከል ግንባታ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚድሮክ ተመላሽ በተደረገው ቦታ ላይ የሚገነባው ሲሆን በውስጡም ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ
የአድዋ ሙዚየም
2000 ሰው በላይ የሚይዝ የዓድዋ አዳራሽ

እያንዳንዳቸው 400 ሰው የመያዝ አቅም ያላቸው ሶስት(3) አዳራሾች
የሲኒማ አዳራሽ
ቤተ-መፅሐፍ
የስፖርት ማዘውተርያዎች እና ጂሞች
የህፃናት መጫወቻ እና የማቆያ ስፍራ
የጌጣጌጥ መደብሮች
የቤተ-ስዕል ማዕከላት
ዘመናዊ የባስ እና የታክሲ ማቆሚያ
600 መቶ መኪና በላይ የመያዝ አቅም ያለው ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ
ካፌዎች እና የምግብ አገልግሎት መስጫ ተቋማት
ለንባብ አገልግሎት የሚሆኑ የአረንጓዴ ስፍራ እና የመሳሰሉት ይገኙበታል፡፡

Published in መሰረተ ልማት

 

/ ታከለ ኡማ አራት ኪሎ ከፓርላማ ፊትለፊት ከአርበኞች ህንፃ ጎን የሚገነባውን የአዲስ አበባ ከተማ ቤተ-መፅሐፍትን ግንባታ በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምረዋል፡

ከወራት በፊት የግንባታ ስምምነቱ የተፈረመው ቤተ-መፅሐፍት

• 38,687 ካሬ ሜትር ላይ ያርፋል
በአንድ ጊዜ 3,500 ሰው የሚያስጠቅም እና በቀን እስከ 10,000 ሰው የማስተናገድ አቅም ይኖረዋል
ለህፃናት እና አዋቂዎች የሚሆን ለየብቻ የማንበቢያ እና የአረንጓዴ ስፍራ 100 ሰው በላይ የመያዝ አቅም ያላቸው ሶስት የስብሰባ አዳራሾች ይኖሩታል

Published in መሰረተ ልማት

 

 

/ ታከለ ኡማ የመኪና ማቆሚያ ግንባታውን በይፋ አስጀምረዋል፡፡

 

10 . ላይ የሚያርፍ እና 1 መኪኖችን በአንድ ጊዜ ማስተናገድ የሚችለው ይህ ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ ቦታ አራት ቤዝመንቶች ይኖሩታል፡፡

Published in መሰረተ ልማት

 

/ ታከለ ኡማ የሸጎሌ የአውቶቢስ ዴፖን በዛሬው ዕለት መርቀው ስራ አስጀምረዋል፡፡
የሸጎሌ የአውቶቢስ ዴፖ ማዕከል አውቶቢሶች በቴክኖሎጂ የተደገፈ የጋራዥ አገልግሎት የእጥበትና የነዳጅ አቅርቦትን በአንድ ማዕከል የሚያገኙበት ነው፡፡

የሸጎሌ የአውቶቢስ ዴፖ በዋናነት ዘመናዊ የአውቶቢስ ስምሪት ስርዓት መቆጣጠሪያ ማዕከልን ጨምሮ ምቹ የአውቶቢስ ማቆሚያ ዘመናዊ የጥገና ማዕከል የአውቶቢሶች ውጪ አካል ቀለም አገልግሎት የአውቶቢስ እጥበት አገልግሎት እና የነዳጅ ማደያ አገልግሎት መስጫን ያካተተ ነው፡፡

የሸጎሌ የአውቶቢስ ዴፖ 52 . ላይ ያረፈ ሲሆን 250- 300 አውቶቢሶችን በተመቻቸ ሁኔታ ከላይ የተጠቀሱ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ ያስችላል፡፡

 

Published in መሰረተ ልማት

 

3000 ሺህ ተማሪዎችን የሚያካትተው የምገባ መርሀግብር በዛሬው እለት በይፋ ተጀምሯል

/ ታከለ ኡማ በብሄራዊ የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመገኘት የምገባ መርሀግብሩን በይፋ አስጀምረዋል፡፡

በምገባ መርግብሩ ላይ 10 ሺህ በላይ እናቶች ምግቡን በማቅረብ ስራ ላይ ተሰማርተው የስራ እድል እንዲያገኙ ተደርጓል

Published in ማህበረሰብ

 

/ ታከለ ኡማ ጠቅላይ ሚኒስተር / አብይ አህመድ 2012 ኖቤል ሰላም ሽልማት አሸናፊ በመሆናቸው የእንኳን ደስ ያለህ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

/ ታከለ ከደቂቃዎች በፊት በሰጡት መግለጫ ሽልማቱ የጠቅላይ ሚኒስተር ዐብይ አህመድ የሰላም የይቅርታ እና የእርቅ ስራ ፍሬ ነው ብለዋል፡፡

Published in አስተዳደር

 

 

/ ታከለ ኡማ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የታክሲ አገልግሎት (ኤታስ) ከሚሰጡ 13 ተቋማት ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡

በዋነኛነት የከተማ አስተዳደሩ በቅርቡ የኤታስ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እንዲከተሉት ባወጣው መመሪያ ዙሪያ እና የትራንስፖርት ሴክተሩን በዘላቂነት ዘመናዊ ለማድረግ በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ከኤታስ እና ሶፍትዌር ማበልፀጊያ ተቋማት ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡

የኤታስ አገልግሎት ሰጪ ተቋማቱ በከተማ አስተዳደሩ ረቅቆ በቅርቡ ይፋ የሆነው መመሪያ ቴክኖሎጂው ላይ ምንም ተፅዕኖ እንደሌለው ተናግረዋል፡፡

ተቋማቱ ህጉን እንደማይቃወሙ እና ለተፈፃሚነቱ ከከተማ አስተዳደሩ ጎን በመቆም እንደሚሰሩ ገልፀዋል

 

Published in ልዮ ልዮ

1991 ጀምሮ ከፍልውሃ አከባቢ ለልማት ተነስተው ገርጂ ልዩ ስሙ በአልታድ እና የተለያዩ አከባቢዎች ለሚኖሩ 1 452 አባወራዎች የይዞታ ማረጋገጫ ተሰጥቷል፡፡
በልማት ምክንያት ከፍልውሃ እና አከባቢው የተነሱ 1 452 አባወራዎች በፈረሱ ቤቶች ምትክ በአልታድ አከባቢ ለረዥም ጊዜያት የኪራይ ቤት ተሰጥቷቸው ሲኖሩ ቆይተዋል፡፡

ተነሺዎቹ በቀድሞ መኖሪያቸው የይዞታ ማረጋገጫ የነበራቸው ቢሆንም በአልታድ በተሰሩ ቤቶች የይዞታ ማረጋጫ ስላልተሰጣቸው ለዓመታት ለአስተዳደራዊ ችግሮች ሲዳረጉ ቆይቷል፡፡

ነዋሪዎቹ ለዓመታት ቅሬታቸውን ለከተማ አስተዳደሩ ሲያቀርቡ ቆይተዋል፡፡

Published in ማህበረሰብ
Donderdag, 17 Oktober 2019 07:10

ዘመናዊ አውቶቢሶች

 

 

 

የከተማ አስተዳደሩ 3000 ዘመናዊ አውቶቢሶችን በቅርቡ በማስገባት በከተማዋ ያለውን የትራንስፖርት እጥረት በዘላቂነት ለመቅረፍ ይሰራል፡፡"

/ ታከለ ኡማ 400 ሚሊየን ብር ወጪ ተደርጎ አስተዳደሩ የገዛቸውን 100 የከተማ አውቶቢሶች ለአንበሳ የከተማ አውቶቢስ አገልግሎት ድርጅት በዛሬው ዕለት አስረክበዋል

Published in መሰረተ ልማት

በቀዳማዊት እመቤት /ቤት የተገነባው የቁስቋም ብርሃን የህፃናት ማሳደጊያ ማዕከል ቀዳማዊት እመቤት / ዝናሽ ታያቸው / ታከለ ኡማ እና ሌሎች የፌደራል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡

ከስድስት ወራት በፊት የመሠረተ ድንጋይ ተቀምጦ ግንባታው የተጀመረው የህፃናት ማሳደጊያ ማዕከል 12 ሚሊየን ብር ወጪ ተደርጎበታል፡፡

 

96 ህፃናትን ተቀብሎ የሚያስተናግደው ይህ ማዕከል በውስጡ ላይብረሪ የመኝታ ክፍሎች የመመገቢያ አዳራሽ ምቹ የመማሪያ ክፍሎች እና ሰፊ የመጫወቻ ቦታን ያካተተ ነው፡፡

Published in ማህበረሰብ