open

ዜና

  Tuiste/ሚዲያ/ዜና

 

በስድስት ወራት 26 ቢሊዮን ብር ኢንቨስትመንት ተመዝግቧልየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አብዱልፈታ የሱፍ በግማሽ በጀት ዓመቱ ዘርፈ ብዙ የኢንቨትመንት ፕሮጀክቶች ፈቃድ ለመስጠት ታሳቢ ተደርጎ ሰፊ እንቅስቃሴ የተጀመረ ሲሆን 1500 ኢንቨስትመንቶች ፈቃድ ለመስጠት ታቅዶ ሲሰራ ቆይቷል።
ይሁንና በአሁኑ ወቅት ከእቅዱ በላይ ልቆ 1598 ፈቃድ ለመስጠት ተችሏል። የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው በተገቢው ጊዜ ወደ ሥራ ባልገቡት ላይ እርምጃ ተወስዷል።

 

 

ዛሬ ጠዋት የተካሄደው 6ኛው የብዙሃን ስፖርት መርሃ ግብር ብዙ ሰው በማሳተፍ በአፍሪካ የመጀመሪያ የማስ ስፖርት ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

 

የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሽን ከተማዋ በማስ ስፖርት ላስመዘገበችው ድል የእውቅና የምስክር ወረቀት አበርክተዋል፡፡የከተማ አስተዳደሩ አዲስ አበባ ይህን ድል እንድትቀዳጅ ለሰሩ ላስተባበሩ እና ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋናውን ለማቅረብ ይወዳል፡፡