open

ዜና

  Tuiste/ሚዲያ/ዜና

በዕለቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ድሪባ ኩማ  እንደገለጹት ከተማችን አዲስ አበባ ለነዋሪዎቿ ምቹና ተስማሚ እንድትሆን ብሎም በአፍሪካና በዓለማችን በዘመናዊነታቸውና በአገልግሎት አሰጣታቸው ትልቅ ስፍራ ካላቸው ከተሞች ተርታ እንድትሰለፍ ለማስቻል፤ የከተማ አስተዳደሩ  ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር፤