እምቅ የተፈጥሮ ሐብት፣ ምቹ አየር ንብረት፣ ለም መሬት፣ ሰፊ የውሃ ሃብት እና የሰው ኃይል አለን። እነዚህን በበቂ ጥቅም ላይ ያልዋሉ ሐብቶችን በማገናኘት ምርታማነትን መጨመር አለብን። በኢትዮጵያ የተጀመረው በምግብና በመሠረታዊ ሸቀጦች ራስን የመቻል ጉዞ በዘላቂነት እንዲሳካ ምርታማነት ባህል ሊሆን ይገባል።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ