ሀገሬ የጥቁር ህዝቦች ነፃነት ልብ ነች
ኢትዮጵያዊያን ለጭቆና እና ለውጭ ጣልቃ ገብነት የማንበረከክ የፍትህ ራስ መሆናችንን፣ ውስጣዊ አንድነታችን ከብረት የጠነከረ ሀገራዊ ብልፅግናችን አይቀሬ ሉዓላዊነታችን አይደፈሬ መሆኑን ዳግም ያሳያችሁ የከተማችን ወጣቶች ምስጋናዮ ይድረሳችሁ:: ንቅናቄው በሰላም እና ያለምንም ችግር እንዲካሄድ ላደረጋችሁ የጸጥታ አካላትም ላመሰግን እወዳለሁ።