“ሀገር አቀፍ የጤና ዐውደ ርእይ” ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም አስጀምረናል። በዐውደ ርእዩ የመንግሥት እና የግል ተቋማት ፣ በጤና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የተሠማሩ ድርጅቶች እንዲሁም የምርምር ተቋማት ይሳተፋሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ