ይህ በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ ወቅት አጽንዖት የሰጠሁት ቁልፍ ነጥብ ነው።
#ኢትዮጵያ ውስጥ ከፖሊሲ እና ስትራቴጂዎች ባለፈ የግብርና ልማትን ለማጎልበት አቅምን ማሳደግ፣ በምግብ ራስን መቻልን ማረጋገጥ ብሎም የአየር ንብረት ለውጥን የመዋጋት ዋና ዋና ግቦችን ይዘን በርካታ ጅምር ስራዎችን እየሰራን ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ(ዶ/ር)