በዘንድሮው የአፍሪካ ቀን ላይ ሆነን ለአህጉራዊ አንድነት ራዕይ መሳካት ቁርጠኛነታችንን እናረጋግጣለን ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስት ዐቢይ ዛሬ የሚከበረውን የአፍሪካ ቀንን ምክንያት በማድረግ በቲዊተር ገጻቸዉ ባተላለፉት መልዕክት አያቶቻችን የነበራቸውን ሰላማዊ፣ የተሳሰረችና የበለፀገች አፍሪካን እውን የማድረግ ርዕይን ለማሳካት ቁርጠኛ ነን ብለዋል።
ኢትዮጵያን በዘላቂነት እናልማ!
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!