“በሚል የኢትዮጵያዊነት ቀን በማስመልከት የፓናል ውይይት በሸራተን አዲስ ሆቴል በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
በፓናል ውይይቱ የኢፌድሪ ፕሬዚዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፣ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ ፣ጀነራል ባጫ ደበሌ ፣ሚንትሮች ፣ከፍተኛ አመራሮች ፣የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡