ባለፉት ሳምንታት ያየነው ከባድ ዝናብ ሁላችንም ለተቸገሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች እጃችንን እንድንዘረጋ ሊያስተምረን ይገባል።   ሁላችንም በዚህ ዓመታዊ ጥረት እንድንተባበር ጥሪዬን አቀርባለሁ።
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ