ማንም እና ምንም ምድራዊ ሃይል ሊያስቆመው የማይችል የለውጥ ጉዟችንን ቀጥለናል!!
የህዝባችን ተስፋና የአገራችን የለውጥ ጉዞ ያልተዋጠላቸውና ለማደናቀፍ የተደራጁ ሃይሎች ሃገራችንን ለማፍረስ ጉዟችንን ለማደናቀፍ ፤ተስፋ ለማስቆረጥ ብዙ ቢሞክሩም በብቃትና በፅናት በመቋቋም ማንም እና ማንም እና ምንም ምድራዊ ሃይል ሊያስቆመው የማይችል የለውጥ ጉዟችንን ቀጥለናል፡፡
ያለንበት ወቅት ከሰርቶና ለፍቶ አዳሪዎች ለአውርቶ አደሮች ምቹ ሁኔታ ያለ ቢመስልም ፤ጥረትና ስራ ግን ሁልጊዜም አሸናፊዎች ናቸው፡፡
መሰረታዊ ለውጥ የጥረት የሂደት እንዲሁም የትእግስትና የፅናት ውጤት መሆኑን ለአፍታም ቢሆን አትዘንጉ!
ስለዚህ ሁልጊዜም ጥረትና ስራ ትጋታችሁን አጠናክራችሁ ቀጥሉ!!››
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በኢንዱስትሪ ሽግግር መድረክ ላይ ከተናገሩት