መነሻ2022-11-16T08:04:07+00:00

ከንቲባ

ወይዘሮ አዳነች አበቤ የተላለፈ መልእክት

Welcome to the City of Addis Ababa’s website, and thank you for visiting the Mayor’s page. It is my hope that you will explore the opportunities Addis Ababa has to offer to our businesses and residents, notably the Addis Ababa Friendship Park, Andinet Park, Entoto Center for the Arts, Addis Ababa Senior Center Macedonia, and many more exciting areas of the city.

ተጨማሪ ያንብቡ

ስለ ከተማችን ያሉ እውነታዎች

አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ብቻ ሳትሆን የአፍሪካ ህብረት ዋና መ/ቤት መቀመጫ ስትሆን በዚህም ምክንያት አዲስ አበባ ባላት ታሪካዊ , ዲፕሎማሲያዊና ፖለቲካዊ ትርጉም “የአፍሪካ ዋና ከተማ” የሚል ስያሜ አሰጥቶአታል። የአፍሪካ ሕብረት እና የተባበሩት መንግሥታት ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና መሥሪያ ቤትም ከተማይቱ ውስጥ ማግኘት ይቻላል.

ከአለም ውብ ከተማዎች መካክል የምትጠቀሰው ይች ከተማ በታሪክ በጣም ጉልህ የሆነ ስፍራ አላት።

በ 2007 ዓ.ም በተደረገ ቆጠራ ከ 3.627.934 ሚሊየን በላይ ሕዝብ ያላት አዲስ አበባ በዓለም ካሉ በመሬት ከተከበቡ ሀገራት ትልቋ ዋና ከተማ ናት፡፡

ከእንጦጦ ተራሮች ግርጌ ስር የምትገኝ ሲሆን ከባሕር ወለል በላይ 7.726 ጫማ (2,355 ሜትር) በዓለም ውስጥ ሶስተኛው ከፍተኛ ዋና ከተማ ናት.በጂኦግራፊያዊ አቀማመጥዋ በአገሪቱ ማዕከላዊ ስፍራ ውስጥ ትገኛለች።

አገልግሎታችን በጥቂቱ

ተጨማሪ አገልግሎቶች

አዳዲስ ዜናዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመንና ሌብነትን ለመከላከል የዲጂታይዜሽን ስርዓትን ለመተግበር በርካታ ስራዎችን እያከናወነ እንዳለ ይታወቃል፡፡

January 24th, 2023|Categories: ዜና|

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት ለሀገራቸው ላበረከቱት አገልግሎት #ኢትዮጵያ ታመሰግናለች። ከፊት ያለው መንገዳቸው ቀና እንዲሆን እመኛለሁ::

January 23rd, 2023|Categories: ዜና|

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የተመራ የተለያዩ የአገራችን ከተማ ከንቲባዎችን ያካተተ የልዑካን ቡድን የAMALI City Leadership Forum ላይ ለመሳተፍ በደቡብ አፍሪካ፤ ኬፕ ታውን ከተማ ገብቷል።

January 23rd, 2023|Categories: ዜና|

Go to Top