ለዚህም አዲስአበባችን ምስክር ናት ፤በብዙ ፈተናዎች ዉስጥ እመርታዎችን ማሳየት ችለናል። ዛሬም ፈተናዎች ቢበዙብንም የህዝብን አደራ መቼም ቢሆን አንዘነጋም፤ ክብራችን ህዝብን በፍትሃዊነት ማገልገል ስለሆነ!!
ጊዜያዊ ፈተናዎችን ሁሉ ተሻግረን የኢትዮጵያ ብልጽግና እና የህዝቦቿ አንድነት እንደሚረጋገጥ የፀና እምነት አለን። መጪው ጊዜ ብሩህ ነው !!!
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ