ምርጥ ሀገር አለን። ዓይናችንን ገልጠን ብንሠራ ለዓለም መስሕብ መሆን የሚችሉ በርካታ ቦታዎች በሀገራችን አሉ። አካባቢያችንን እንቃኝ፤ አካባቢያችንን እንፈትሽ።
የኔ ያልነውን የጋራ ሀብት እናድርግ፤ እናልማ፤ አብረን ተግተን ሠርተን እንበልጽግ።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ(ዶ/ር)