የአረፋ በዓበበል የመስጠት ፤ የደግነትና የቸርነት በዓል ያሉት ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እንደከዚህ ቀደሙ እርስ በእርስ በመዘያየርና ደስታን በመካፈል እንድናከብር አደራ እላለሁ ብለዋል።
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ ይሁንላችሁ ዘንድ እመኛለሁ ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል ።