ከንቲባ ዘውዴ በሃላፊነት ዘመናቸው ህዝባቸውን እና ከተማቸውን በቅንነት፣ በታማኝነት እና በታተሪነት ያገለገሉ መሆናቸው የተመሰከረላቸው ታላቅ መሪ ነበሩ ብለዋል ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
ለኢ/ር ዘውዴ ተክሉ ቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ ሁሉ መጽናናትን እመኛለሁ ፤ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ብለዋል ።c