ተደጋግፈን መስራት የምንችልበት ሁኔታ ዙሪያ ተወያይተናል ያሉት ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በሀገር ገጽታ ግንባታ እና ሃገራችን ላይ የሚደረገውን እኩይ ዘመቻ በማፍረስ በኩል የሚያደርጉት እንቅስቃሴ አበረታች እና የሚያስመሰግን በመሆኑ መጠናከር ይገባዋል ብለዋል።