እዉነትን ይዘን በራሳችን አቅም ድህነትን ድል ለመንሳት የጀመርነው መንገድ ፍፃሜው ላይ እየደረሰ ይገኛል ብለዋል ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ባስተላለፉት መልዕክት፡፡
መላው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ መላው የከተማችን ነዋሪዎች እንዲሁም በመላው ዓለም የምትገኙ የሀገሬ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ ፤ኢትዮጵያ በትንሳዔ ጉዞ ላይ ናት ሲሉ የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል፡፡