“ምክንያታዊ ወጣት ለአዲስ አባባ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ከ16 ሺህ በላይ ወጣቶች በተገኙበት በሚሊኒየም አዳራሽ ውይይት በማካሄድ ላይ ይገኛሉ::