ሕዝባችን ሰላሙን በማረጋገጥ ፊቱን ወደ ልማት እንዲያዞር የማድረግ የጋራ ኃላፊነት አለብን:: በነቀምት ለነበረኝ ቆይታ እና ውይይት ሕዝቡን አመሰግናለው።
ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ