ከትግራይ ልዩ ኃይል የመጡ የሽብር ቡድኑ ሁለት አባላት አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቱሉ ድምቱ አካባቢ 11:00 ሰዓት ላይ በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ ተደርጓል።
በቁጥጥር ሥር የዋሉት
1ኛ. ዘመን ገ/እግዚአብሔር (የጥበቃ መምሪያ አባል የነበረ የፈንጂ ባለሞያ)
2 ኛ. ገ/ኪዳን ገ/ጻድቅ የልዩ ኃይሉ አባል ናቸው።
የሽብር ቡድኑ አባላት ላይ ከፌደራል ፓሊስ ጋር በመሆን ምርመራ ተጀምሯል። ውጤቱን በቀጠይ እናሳዉቃለን።