ቤት ሰርቶ ሊሆን ይችላል፤ ሃገር መስራት እስካልቻለ ድረስ ግን ያ ቤት ይፈርሳል ይወረሳል!!
ይሄ ብዙ ፍልስፍና አያስፈልገውም፤ በባለፈው ጊዜ ውስጥ ብዙ ቦታ ብዙ ፎቅ የሰሩ ሰዎች አሁን አይኖሩበትም!
እና ሌብነት ሳሎን ቢገነባ ፤ቤት አይገነባም ፤ቤት ቢገነባ ሃገር አይገነባም ፤ሃገር ከሌለ ደግሞ ፤ ቤት ብቻውን አይቆምም!!››
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር)