ይቅር ፤ ባህል ይቀየር ፤አብረን እንስራ ነው አላማው! አንፀፀትም ፤እንደውም መጠናከር አለበት፤ አንዳንዶቹ ግጭት በገጠመን ጊዜ ከብልፅግና አባል ባልተለየ ሁኔታ ኢትዮጵያን ሊከላከሉ ተሰልፈዋል፡፡
ስለዚህ ፓርቲ የሚለው ጉዳይ ሁልጊዜ ሁልጊዜ የማይሰራ ፤አንዳንዴ በትብብር ልንሰራ የምንችልባቸው ሁኔታዎች እንዳሉ ስለሚመላክት ስልጣን ብንጋራ ችግር የለውም፡፡ አብረን አገር ብናለማ ብናሳድግ ችግር የለውም፡፡
ምንድን ነው የነበረው ችግር ካላችሁኝ?? ጥላቻ!! ብሄር መጥላት ሰው መጥላት፡፡ ጥላቻ መርዝ ነው፡፡”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ