በዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ለዘመናት የኢትዮጵያን ስም ያስነሣ እና ለአፍሪካውያን አትሌቶች በር የከፈተ ዕንቁ ሯጭ ነው። የጽናትና የአይበገሬነት ተምሳሌት ነው።
ጣልያን ሮም ከተማ በስሙ የተሰየመ ጎዳና አለው። ዛሬ በስፍራው የእርሱን ማስታወሻ አኑረናል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ(ዶ/ር)