በልደታ ክፍለ ከተማ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች መካከል 3 ባለ 11 ወለል የሆኑ ህንፃዎችን የያዘ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ተጠናቋል። ይህ የመኖሪያ ቤት ፕሮጀክት ከ150 በላይ የሚሆኑ እማውራና አባውራዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል።
አዲስ አበባን በሁለንተናዊ መልኩ የመለወጥ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!!