ዓሊ ሰላምን ፣ፍቅርን ፣አብሮነትን ፣ ሀገር ወዳድነትን ፣ፍትህንና እኩልነት የሰበከ ስለሌሎች የነፃነት ድምፅ ሆኖ ያለፈ አርቲስት ነው ።
ስራዎቹም ከዘመን ዘመን ተሻጋሪ ፤ ለዚህኛው ለትውልዱም ተምሳሌት የሚሆኑ ናቸው ።
ይህ የሀገር ባለውለታ በቀጣይ የሚታወስበትን እና ብዙ ጀግኖች የሚፈሩበት ት/ቤት በስሙ የምንሰይም ሲሆን በተጨማሪም የከተማ አስተዳደሩ በመዲናዋ በአርቲስቱ ስም የሚጠራ አደባባይ በማዘጋጀት ላይ ይገኛል ።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ