በትላንትናው እለት በከተማችን አዲስ አበባ መገናኛ የትራንስፖርት ተርሚናል ውስጥ በደረሰ ድንገተኛ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አልፏል።
በዚህም ጥልቅ ሐዘን የተሰማን መሆኑን እየገለፅን በአደጋው ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን ቤተሰቦች መፅናናትን እንዲሁም በአደጋው በተለያየ ደረጃ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን ፈጥኖ ማገገምን ከልብ እንመኛለን!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር