በነገው ዕለት በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ የተገነቡ 7 እና በመዲናዋ በጀት የተገነቡ ሌሎች 17 በጠቅላላው 24 የወጣቶች የስፖርት ማዘውተሪያ እና የህፃናት የመጫወቻ ስፍራዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ይደረጋሉ::
አዲስ አበባን ለመኖር ምቹ የማድረግ ስራችን አሁንም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል