፦ 35 የመመገቢያ አዳራሾች
፦ 1 ሲኒማ ቤት
፦ 2 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ
፦ 1 ቤተ መጽሃፍት
፦ 1 የደረቅ ቆሻሻ ቅብብሎሽ ጣቢያ
፦ 1 የአንድ ማዕከል አገልግሎት
በጠቅላላው 41 ፕሮጀክቶች
ባለፉት 5 ወራት በክፍለ ከተማው ተመርቀው አገልግሎት መስጠት የጀመሩ ፕሮጀክቶች
፦3 የገበያ ማዕከላት
፦2 የመስሪያ እና መሸጫ ሼዶች
፦1 ስማርት ወረዳ
፦1 የቀድሞ ከንቲባ ወ/ጻዲቅ ጎሹ መታሰቢያ
፦18 ትምህርት ቤቶች ተጨማሪ መማሪያ ክፍሎች
በጠቅላላው 25 ፕሮጀክቶች
በቀጣይ በክፍለ ከተማው በግንባታ ላይ ያሉ 56 ፕሮጀክቶች
፦ ጀሞ ሆስፒታል
፦ትምህርት ቤቶች
፦ፖሊስ ጣቢያ
፦ወሳኝ ኩነት ማዕከላት
፦ የስፖርት ሜዳዎች
፦የመስሪያ ሼዶች
፦የጤና ጣቢያ እና ወጣት ማዕከላት እድሳት
፦የደረቅ ቆሻሻ ቅብብሎሽ ጣቢያ እና የመሳሰሉት