አንዳንድ ወገኖች የተሳሳቱ መረጃዎችን በተደጋጋሚ በመልቀቅ ህብረተሰቡን ወደ ውዥንብር ለመክተት ጥረት እያደረጉ ይገኛል፡፡
በዚህ ሰሞን አንጋፋው የሙዚቃ ትምህርት ተቋም የሆነው ያሬድ ትምህርት ቤት ሊፈርስ ነው የሚል መረጃ በማሰራጨት ህዝቡ ውስጥ በህዝቡ ውስጥ ውዥንብር ለመፍጠር የሞከሩ ሲሆን ፤ነገር ግን በአስተዳደሩም በኩል ይሁን በአዲስ አበባ ዮንቨርሲቲ በኩል ምንም የተለየ ነገር የሌለና ይህ መረጃ ፍፁም ከእውነት የራቀ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
አሁንም ቢሆን ህብረተሰቡ እንደዚህ በተደጋጋሚ የሃሰት የበሬ ወለደ መረጃዎችን የሚያሰራጩ አካላትን በማጋለጥ እና ደብ እንዲገዙ በማድረግ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ጥሪያችንን እናቀርባለን!!