በ’አንድ ሚሊዮን ወደ የአገር ቤት’ ጥሪ የጤና ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል ዘመቻ ተጀመረ።
‘አንድ ሻንጣ ለወገኔ’ በሚል መሪ ሀሳብ የተጀመረው እንቅስቃሴ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ዳያስፖራዎች የመድሃኒት ድጋፍ ይዘው እንዲመጡ የማድረግ አላማ ያለው መሆኑን ኢዜአ ከ’በቃ’ ወይም ‘#NoMore’ ዘመቻ አስተባባሪዎች ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
#አካባቢህን ጠብቅ፣
#ወደ ግንባር ዝመት፣
#መከላከያን ደግፍ።