የአብሮነት ኢትዮጵያዊ እሴትን በማሳየት በመከባበርና በአንድነት የመኖር ተምሳሌታዊ ተግባርን በመፈፀም
በአዲስ አበባ በተለያዮ ክ/ከተሞች የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የሀይማኖት ተከታዮች የእምነት አባቶችና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የአብያተ ክርስቲያናትና አካባቢው የፅዳት ዘመቻ ተከናውኗል።