የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች እና አርሶ አደሮችም ከ27 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት በአይነት እና በገንዘብ ለመከላኪያ ሰራዊት ድጋፍ አድርገዋል ።
የክፍለከተማው አርሶ አደሮች ለሰራዊቱ ያላቸውን ደጀንነት በድጋሚ ለማሳያት 80 ሰንጋ በሬዎች ፣ 66 በግ እና 70 ኩንታል የተለያዩ የምግብ ቁሳቁሶች ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሰረክቧዋል።