ነገ ሃሙስ ነሐሴ 12 ቀን 2014 ዓ.ም በከተማው በ11ዱም ክፍለ ከተማዎችና በ121ዱ ወረዳዎች የሚካሄደውን የአራተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ ማጠቃለያ መርሐ ግብር እንደሚካሄድ አቶ ጥራቱ በየነ ገልፀዋል።
በማስከተልም የነገው እለት ችግኝ ተከላችን ልዩ የሚያደርገው የግድባችን 3ኛው ዙር ውሃ ሙሌት በስኬት በተጠናናቀበትና የሁለተኛው ተርባይን የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨት በጀመረበት፣ እንዲሁም የከተማችንን …

See more