ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ከተማዋ የደህንነት ስጋት እንዳለባት በማስመሰል የሀሰት መረጃ የሚያሰራጩ ሚዲያዎችና ማኅበራዊ አንቂዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡም አሳስበዋል።
ፖሊስ በቁጥጥር ስር ባዋላቸው የወንጀል ተጠርጣሪዎች ላይ ባደረገው ጥልቅ ምርመራ 12 ተሽከርካሪዎች ቴሌቪዥንና ኮምፒውተሮችን መያዙን ተናግረዋል።