በአነስተኛ ቦታዎች የሚለሙ የጓሮ አትክልቶችን ጨምሮ ለምግብነት የሚውሉ አትክልቶችንና ፍራፍሬዎችን በግለሰብና በቡድን በአመቺ ቦታዎች ህብረተሰቡ እንዲያለማ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት በየአካባቢው የድጋፍና ክትትል ስራዎች እየተሰራ ነው።
የከተማ ግብርና የኑሮ ውድነትን ልንቋቋምበት የምንችልበት የአመጋገብ ባህላችንን የምንቀይርበትና ጤናማ ማህበረሰብ ለመፍጠር ትልቁ አቅማችን ነው።
ምግባችን ከደጃችን!!