“ኢትዮጵያ በልጆቿ አንድነት ታሸንፋለች” በሚል መሪ ሃሳብ በተካሄደው የምክክር መድረክ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ መላኬ አለማየሁ እና የለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ዮሃንስ አሰፋ እንዲሁም ከሁለቱም የተውጣቱ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል፡፡
ክፍለ ከተማው ከለገጣፎ ለገዳዲ ከተማን አጠቃላይ ሰላምና ጸጥታን በጋራ ለመጠበቅ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!