በስነስርቱ ላይ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች የፌደራልና የከተማው ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ደረጃዎችን የምታሟላ ለነዋሪዎቿ በሁሉም ረገድ ተስማሚ እንድትሆን የሚያስችል ፕሮጀክቶች ይፋ የሚደረጉበት ሲምፖዝየም መሆኑ ተነግሯል፡፡
ይህ ፕሮጀክት የሃገሪቱ ታላላቅ የቴክኖሎጂ ተቋማት የሚሳተፉበትና አዲስ አበባ ላይ በብዙ መስኮች መሰረታዊ ለውጥ የሚያጣ በመሆኑ ለከተማው ነዋሪ ታላቅ የምስራች ነው፡፡
ዝርዝር ዜናውን ይዘን እንመለሳለን