36 ሄክታር ላይ ያረፈው ይህ ማዕከል አናብስትና ተኩላዎችን(African Wild Dog) ጨምሮ 4 አይነት የእንስሳት ዝርያዎችን በውስጡ ይዟል፡፡
በማዕከሉ የሚመጣ ጎብኚ በተዘጋጀለት 50 ሜትር የሚረዝም ዋሻ ውስጥ በመዘዋወር 10 የተለያዩ የመመልከቻ መስታወቶች በመጠቀም የእንስሳቱን እንቅስቃሴ በመጎብኘት ደስታን መሸመት የሚያስችለው ድንቅ ሁኔታን ይዟል፡፡