– 10 የወተት ላም ሼዶች
– 10 የዳልጋ ከብት ማደለቢያ ሼዶች
– 11 የእንቁላል ጣይ ዶሮ ሼዶች
– 32 የምርት ማሳያ እና መሸጫ ሱቆች
– ዘመናዊ የእንስሳት ክሊኒክ
– ዘመናዊ የእንስሳት ላብራቶሪ
– 2 የመኖ ማቀነባበሪያ
– የአስተዳደር ህንፃ ያካተተ ነው
ማዕከሉ በቀጣይ ምዕራፍ የሼዶችን ቁጥር በመጨመር የነዋሪውን የኑሮ ጫና በተግባር ለመመለስ የሚሰራ ይሆናል::