በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ በየካ ክፍለከተማ የተለያዩ የትምህርት እና የጤና ፕሮጀክቶችን መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል።