የየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የ12ቱም ወረዳ ነዋሪዎች ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ደጀን መሆናቸውን በተግባር በማሳየት የስንቅ ዝግጅት እያደረጉ ነው።
በስንቅ ዝግጅቱ የክ/ከተማው ከፍተኛ የመንግስት ስራ ሀላፊዎች ተዘዋውረው መመልከት አበረታተዋል።