ኢትዮጵያ አፍሪካውያን እና ሌሎች ጥቁር ሕዝቦች ከቅኝ ግዛት ነጻ እንዲወጡ ፤ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ሕብረት እንዲቋቋም ተተኪ የሌለው ገድል ፈጽማለች፡፡ይህ የሀገራችን ታሪክ በየጊዜው የሚታደስ በየዘመኑ ቀጣዩ ትውልድ በሚዘክራቸው ታላላቅ ስራዎች ታጅቦ የሚዘልቅ ነውና ተቋሙ በመዲናችን ሊገነባ ላቀደው ማዕከል ስኬት አስተዳደራችን ድጋፍ ያደርጋል፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ